Description
The Network of Ethiopian Women’s Associations(NEWA), in partnership with Addis Ababa University Institute for Peace and Security Studies (IPSS) is planning to provide a training on peace building to women that champion peace, development and well-being in they communities. Women from any level of education, and any field of work are welcome to apply to this training
Objectives of the Training
- Strengthen the capacity of women to involve in peaceful conflict resolution and change their environment.
- Encourage women to participate in conflict resolution and peace building and make women aware of their unique role in this regard
- Create an opportunity for women to network and collaborate with their peers and institutions
How to Apply
The training will take place over a span of three days and selected applicants will be contacted by phone and email.
Deadline: December 2, 2021
If you are unable to apply through the line, please call 0929-103655/ 0911-361245 for another options.
ሴቶች፣ ሰላም እና ደህንነት
የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር ላሉበት ማህበረሰብ በሰላም፣ በልማት እና በበጎ ተግባር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሴቶችን በሰላም ግንባታ ዙርያ ስልጠና ሊሰጥ ይፈልጋል። አመልካቾች በማንኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ እና በማንኛውም የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ሊሆኑ ይችላሉ።
የስልጠናው አላማዎች የሚከተሉት ናችው
1. በሰላማዊ ግጭት አፈታት ላይ የሚሳተፉ እና አከባቢያቸውን ለመለወጥ የሚያስችል እውቅት እና ብቃት ያላችውን ሴቶችን ማፍራት
2. በግጭት አፈታት እና የሰላም ግንባታ እንዲሳተፉ ሴቶችን ማበረታታት እና ሴቶች በዚህ አንጻር ያላችውን ልዩ ሚና እንዲረዱ ማድረግ
3. የተለያየ የስራ ድርሻ ካላቸው አቻ ሴቶች እና ተቋማት ጋር ግንኙንት የሚያደርጉባቸውን መድረኮች እና እድሎች መፍጠር